0 ዶ/ር ፈቀደ በሰይፉ ሾው ቀርቦ እንዲህ አለ፦ “እኔ የደሃ ልጅ ነኝ፤ ስኮላርሽፕ አግኝቼ የተማርኩት በደሃ ሕዝብ ገንዘብ ነው። ሕልም ነበረኝ፤ ደሃ ሕዝቤን ማገዝ። በፔሮል ከሚከፈለኝ ውጪ በሳምንት አንድ ሰው በነፃ ባክም 50 ሰው እረዳለሁ የሚል ዕቅድ አለኝ።” ዶክተር መልካም ልደት #FastMereja
3 comments
Respect
ያልገባው ደነዝ የየት ሀገር ነው ይላል 😍
Hatts off Doc