0 ቅሬታ የቀረበባቸው የአትሌት ገለቴ ቡርቃ የቀድሞ ባለቤት ታደለ ገ/መድህን ገ/ማሪያም በቅርቡ በSEIFU ON EBS ላይ በመቅረብ ምላሽ እንደሚሰጡ ገልጸዋል። #FastMereja
4 comments
አይንህን በጨው ታትጠበ መሆን አለበት
እውነት በጣም በጉጉት እዬጠበቅን ነው🙄
ማለት!? ንብረቷን እሰጣለሁ ነው ወይስ ምላሽ እሰጣለሁ!? 🙄🙄
እሷ እንዴት አምና ትግሬ አገባች ሲጀመር 😂😂😂😂😂😂😂