banner

የአጸፋ ምላሹ ከባድ እና እስራኤልን የሚጸጽት ነው

#FastMereja I ኢራን በእስራኤል ግዛት ላይ የምትሰነዝረው የአጸፋ ምላሽ ከባድ ሊሆን እንደሚችል የኢራን አብዮታዊ ዘብ አስጠንቅቋል።

አያቶላ በመልዕክታቸው ኢራን የአጸፋ ምላሿ ከባድ እና እስራኤልን የሚያጸጽት ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል።

ይህን ንግግር ተከትሎ የኢራን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ለእስራኤል “አስከፊ” ምላሽ በመስጠት እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት እንድትጸጸት ያደርጋል ማለቱን የኢራን ዜና አገልግሎት ዘግቧል።

10 comments

አማራው ተራራው June 13, 2025 - 7:29 am

“የሕዝቤን የእስራኤልን ምርኮ እመልሳለሁ፥ የፈረሱትንም ከተሞች ሠርተው ይቀመጡባቸዋል ወይንንም ይተክላሉ፥ የወይን ጠጁንም ይጠጣሉ አታክልትንም ያበጃሉ፥ ፍሬውንም ይበላሉ። በምድራቸውም እተክላቸዋለሁ፥ ከእንግዲህም ወዲህ ከሰጠኋቸው ከምድራቸው አይነቀሉም፥ ይላል አምላክህ እግዚአብሔር” አሞፅ 9፡14-15

ይሄ ☝የልዑል እግዚአብሔር🔥 ቃል ነው❗❗❗እስራኤላውያን ሐገር መስርተው እንደሚቀመጡ ማንም ደግሞ እንደማያጠፋቸው እግዚአብሔር የገባላቸው ቃል ኪዳን ተፈፅሞ በአይናችን አየነው።🙏
እስራኤል የተቀደሰ ምድር ነው ያውም በክርስቶስ ደም የማንም ጅራታም አረብ ሊያረክሰው አይችልም።

Reply
Selina Selin June 13, 2025 - 7:30 am

ከእስራኤል ጥቃት ይልቅ
የኢራን ምላሽ ነው የሚያስፈራው።
የአለም ህዝብ መጥፎ ብቀላ ሊያይ ይችላል!!
አሜሪካ ጦርነቱ አስጀምራ አሁን እጄ የለበትም
ብላ ከዚህ አስከፊ ጦርነት ራሷ አግልላለች።
አሜሪካ አገለለች ማለት ደሞ እስራኤል የኢራን ምላሽ የመመከት አቅም ሆነ ሞራል የላትም።
መጪው ግዜ ለእስራኤል ጨለማ ነው የሚሆነው።
ይሄን የተረዱ ሃገራት ቤተሰቦቻቸው ከእስራኤል እያስወጡ ይገኛሉ የእስራኤል አየርመንገድ መውጣት በሚፈልጉ ዜጎች ተጨናንቋል።
ሂትለር በአይሁዳውያን ያደረገው ታሪክ
አሁን በኛ ዘመን ተደግሞ እንዳናየው ያሰጋል።
#ድል_ለአለም_ህዝብ!!

Reply
Jo Surafel June 13, 2025 - 7:30 am

ወሬ በለዉ ጉድጓድ ዉስጥ ነዉ ያለዉ።

Reply
ጊዜ ጌታ June 13, 2025 - 7:31 am

ይሄ ቅዘናም አረብ መጥፊያው ቀርቧል ኢሻአሏህ 😂💪🔥❗💪

Reply
Titi Fana June 13, 2025 - 7:33 am

ኮሜንት ጠርቀምቀም ሲል እመለሳለሁ 🥰

Reply
Brook Alemayehu June 13, 2025 - 7:34 am

ወሬ አታብዙ ጀምሩ እኛ እየጠበቀን ነው 🔥

Reply
Yimam Seid June 13, 2025 - 7:34 am

ድል ለኢራን የማያዳግም እርምጃ ይጠበቃል💪

Reply
Lencho Dibisa June 13, 2025 - 7:37 am

እና ጀምራ ምን ትጠብቃለህ ?🤨
ከዛ ደግሞ ዳግሞ ግዙፉ የእስራኤል አፀፋ እናያለን !!
እኛም ለወሬ ዝግጁ ሆነን እየጠበቅናቸው ነው !!

Reply
Miki Man June 13, 2025 - 7:37 am

ተጫወቱ ቲኒሽ ስራ አለችብኝ😝😝

Reply
Kalkidan Dawit June 13, 2025 - 7:38 am

እስራኤልን የሚመኩ ወዮላቸው

Reply

Leave a Comment