banner

የቀነኒሳ በቀለ የመጀመሪያ ልጅ መጽሐፍ አሳተመች።

#FastMereja I ኤልናታ ቀነኒሳ በቀለ ያሳተመችው የግጥም መጽሐፍ በውስጡ 17 ግጥሞች ያሉት ሲሆን ከመስከረም ጀምሮ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለሽያጭ ይቀርባል:: መጽሐፉ ትኩረቱን ሰላም ላይ ያደረገ እንደሆነ ለፋስት መረጃ የደረሰው መረጃ ያመለክታል።

መፅሐፉ በ359 ብር ቀርቧል።
📸 ፎከስ ስቱዲዮ





10 comments

Fikru Abera June 14, 2025 - 6:06 pm

ብር ካለህ በሰማይ መንገድ አለ 🤝🤝🤝

Reply
Tara Sing Maraq June 14, 2025 - 6:07 pm

ስንት ሺህ ሜትር መፅሀፍ ነው የሚል አይጠፋምኮ!

Reply
Sisay Yohannes June 14, 2025 - 6:07 pm

የሷ አድራሻ ይቀመጥልን 😄

Reply
Mikey Ermias June 14, 2025 - 6:07 pm

የግጥም መድብሉ ስለ ሩጫ መሆን አለበት መቼም ፣

Reply
Love Up To Grave June 14, 2025 - 6:07 pm

አቦ የወልድካቸው ሁሉ ይባረኩልህ ጀግናችን

Reply
Efrem Tsehaye Mekonen June 14, 2025 - 6:07 pm

17 ግጥም🤗😂

Reply
Napolieon Dag Ethiopia June 14, 2025 - 6:07 pm

የሳት ልጅ የበለጠ ፍም ረመጥ ሳት💪💪

Reply
Taafese D Teshome June 14, 2025 - 6:07 pm

ጀጊንት የጀጊና ለጅ proud of u❤💪

Reply
ንስር አማራ June 14, 2025 - 6:08 pm

ብትሮጥ ይሻላት ነበር

Reply
Mi KE June 14, 2025 - 6:08 pm

የአለም ያርግላት🤗

Reply

Leave a Comment