Copyright 2022 - All Right Reserved. Designed and Developed by PenciDesign
#FastMereja
እና በፊልም የምናየው እውነት ሊሆን ነው ማለት ነው🙂
Israel is cooking 🔥🔥🔥🔥
ሰላሙን ያውርድላቸው ፈጣሪ
ኤረ ጌታ ሆይ በምህረት አስበን 😭😭😭😭
እስራኤልን የሚጠብቀው ግን ማታ በደንብ ነው እንዴ የተኛው 😂
እስራኤል ማንም በጦርነት አያቸንፏትም ይላል የእግዚአብሔር ቃሉ 😊
ኢራን የእስራኤል ምላሽ የከፋ ይሆንብሻል! !!! ኢራን መቶ ጊዜ አስበሽ ዉሳነሽን አሳወቅ! !! የጋዛ እጣፈንታ እንዳይደርስብሽ! !! ዓለም የዓሸናፊዎች ናት! !!
ብድር በምድር ይልሃል ይሄው ነው
በዙርያዋ ያሉትን ጎረቤቶች ሁሉ እንደውሻ ልናከስ ብሎ በሰላም ውሎ ማደር የለም።
ፈጣሪ ሰላም ያዉርድላቸዉ። እኔ ኢራንን ብሆን ግን ጦርነቱን እዚህ ላይ አቁሜ ለድርድር እቀመጣለዉ።
9 የኒዉክለር ሳይንቲስትና 20 የጦር ጄኔራል ከማጣት በላይ ኪሳራ የለም።
ቀጣይ ደሞ ማን ታርጌት እንደተደረገ አይታወቅም🤮 ጦርነቱ እዚሁ ጋር ቢያበቃ የተሻለ ነዉ😏
አባቴ ከቦታው ያለን እኛ ነን አትቀደድ የስራኤል ጥላቻ ያለባችሁ በረኪና ጠጡ ባትቀኑ ነበር ሚገርመው ስራኤል ሀገር ጦርነት በመነሳ ህዝቡን ጥሩ ቦታ እያስተኛ እያበላ ነው ባዶ ፎቅ መምታትና 30 ጄኔራር መቅበር አንድ አይደለም ዝንብለህ በራበህ አንጀትህ አትለፍልፍ እራብክን በዘመህ ያሳለፍክ መስሎህ ነው 🤣🤣🤣🤣
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
10 comments
እና በፊልም የምናየው እውነት ሊሆን ነው ማለት ነው🙂
Israel is cooking 🔥🔥🔥🔥
ሰላሙን ያውርድላቸው ፈጣሪ
ኤረ ጌታ ሆይ በምህረት አስበን 😭😭😭😭
እስራኤልን የሚጠብቀው ግን ማታ በደንብ ነው እንዴ የተኛው 😂
እስራኤል ማንም በጦርነት አያቸንፏትም ይላል የእግዚአብሔር ቃሉ 😊
ኢራን የእስራኤል ምላሽ የከፋ ይሆንብሻል! !!!
ኢራን መቶ ጊዜ አስበሽ ዉሳነሽን አሳወቅ! !!
የጋዛ እጣፈንታ እንዳይደርስብሽ! !!
ዓለም የዓሸናፊዎች ናት! !!