0 #FastMereja 1ኛ አይሁዶች 7.1 ሚሊዮን (73.6%) 2ኛ ሙስሊም 1.7 ሚሊዮን (18.1%) 3ኛ ክርስቲያን 180 ሺህ (1.9%) 4ኛ ድሩዝ 151 ሺህ (1.6%) ቀሪው 4.8% ኃይማኖት የለውም።
10 comments
ሠው ሠው እባካችሁ የሠው ልጅ ቅድሚያ
ይሄ ምን ይጠቅመናል ወይስ ልታፋጀን ነዉ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እኮ እስራኤል ሙስሊም ያለ አይመስላቸውም 😃
እና ኦርቶዎች ምን ቤት ናቸው የሚያጨበጭቡት 😄
እኔ እስራኤልን ምደግፈው እንዳለ ሶሻል ሚድያው ከኮሜንት እስከ ፖስት የኢራን ደጋፊ ስለሆነ ተቃራኒ ለመሆን ነው ድል ለእስራኤል🙂🇮🇱
ሳያውቁት ቀርተነው ወይ የሙስሊም ጥላቻ ነው እንጂ የኛ ሀገር ሰዎች የሚያንጸባርቁት
ዱዝ ምንድኖ?
ውሸት መረጃ ነው። ክርስትያን ይበዛል።
እራሴን ሳላካብድ እየሆነ ያለውን ነገር ልንገራችሁ
አሁን ኢትዮጵያ ላይ ያላችሁ ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች እንደቀልድ የሃይማኖት ጦርነት መስሏችሁ ትነቋቆራላችሁ ነገርዬው ግን ያ አይደለም አሁን ላይ አለም ጭንቅ ላይ ነው አፍሪካ ብትል አውሮፓ እስያ ሁሉም አለም ይህ ጦርነት የሚያስከትለው የኢኮኖሚ ቀውስ በጣም ከፍተኛ የኑሮ መመሳቀል አሁን ካለንበትም የባሰ ነው ሚሆነው እና የአላንዳች ሰማያዊ ሃይል አይቆምም እና ከቻላችሁ ለሃገራችንም ለአለምም ጸልዩ በየምነታችሁ መጭው ግዜ በጣም ያስፈራል
የተረገመ ሚዲያ ነው ተጠንቀቁት