banner

ዘማሪ (መጋቢ) አስፋው መለሰ 6ኛ አልበሙን ለህዝብ ሊያደርስ ነው።

#FastMereja I ዘማሪ (መጋቢ) አስፋው መለሰ “አንተን አልጣ እንጂ” ስድስተኛ የዝማሬ አልበም እሁድ ሐምሌ 6 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚመረቅ ዛሬ በሳሮማሪያ ሆቴል በተሰጠ መግለጫ ተነግሯል።

“አንተን አልጣ እንጂ” አልበም ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት አመት እንደፈጀ የተገለጸ ሲሆን አልበሙ 11 መዝሙሮችን በውስጡ እንደያዘ ዘማሪ አስፋው ገልጿል።

አልበሙ በፓስተር አስፋው መለሰ ክራይስት ግሎሪ ዩቲዩብ ቻናል የሚለቀቅ ሲሆን በልደታ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስትያን ሐምሌ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ይመረቃል።





3 comments

Pawlos Senay Asress June 30, 2025 - 4:22 pm

ጌታ ዘመኑን ይባርክ።

Reply
Tebibu Felko June 30, 2025 - 4:26 pm

ዘፈን

Reply
Sãmîyë Lîj Gêtå June 30, 2025 - 4:27 pm

በዝማረው ብዙ የተባረክንበት ወዳጃችን ነው ቀር ዘመንህ ይባረክ፥ ለምልምልን።

Reply

Leave a Comment