banner

ሚንስትሩ የመኪና አደጋ እንደደረሰባቸው ተረጋገጠ

#FastMereja I የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ እያሉ ከምሽቱ 1:00 አካባቢ መኖሪያ ቤታቸው የሚገኝበት ካርል አደባባይ ላይ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ደርሶባቸው ነበር ያለው ሚንስትር መስሪያ ቤቱ በእለቱ ሚኒስትሩ ወደ ሆስፒታል አምርተው በቂ የህክምና አገልግሎት አግኝተው አሁን ላይ በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ብለዋል።

1 comment

Anteneh Mesfin June 30, 2025 - 2:55 pm

እንኳን ጌታ አተረፈክ

Reply

Leave a Comment