banner

ኢትዮጵያዊቷ ሜቲ አብዲሳ ተሸለመች

#FastMereja I በዱባይ በተካሄደው ዓለም አቀፉ International Women Parliament ሽልማት ከኢትዮጵያ የሚጁ ኮፊ (Mijuu Coffee) ባለቤት ሜቲ አብዲሳ ጥሩነህ በስራ ፈጣሪ ዘርፍ “Iconic Women Award” ተሸላሚ ሆናለች።




1 comment

Kebede Milkessa Banti June 30, 2025 - 2:11 pm

Congratulations!!

Reply

Leave a Comment