banner

መታሰቢያነቱ ለእሷ ይሁንልኝ

ዛሬ በተካሄደው የሃጫሉ አዋርድ ላይ የአመቱ ምርጥ ሙዚቀኛ አንዱዓለም ጎሳ በመሆን የተሸለመ ሲሆን ሽልማቱን በተወካይ በኩል ተቀብሎ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል።

«ከ4 አመት በፊት በሙዚቃ ተስፋ ቆርጬ ነበር፣ ከተስፋ መቁረጥ ውስጥ አውጥታ እዚህ ደረጃ ያደረሰችኝ ባለቤቴ ቀነኒ አዱኛ ነበረች መታሰቢያነቱ ለእሷ ይሁንልኝ” ብሏል።
#FastMereja

10 comments

Mo Sanii June 29, 2025 - 7:53 pm

ጭራሽ ሸለሙት

Reply
Biruk Frew June 29, 2025 - 7:53 pm

Chirash tikeldaleka

Reply
Meke Kelile June 29, 2025 - 7:53 pm

ምን ሚለው

Reply
Gech Ad June 29, 2025 - 7:54 pm

አይ Or😑

Reply
Mule Yeiyesus June 29, 2025 - 7:54 pm

አሽቄ ፕሮማክስ በለው። መቼም ከመቃብር ቀና ብላ አታለቅስብኝም ብሎ ነው አይደል??

Reply
Gashubie Best Ye Anchiwa June 29, 2025 - 7:54 pm

ሸለሙኝ እሚል ነጠላ ሙዚቃ ልቀቅልን በእናትህ

Reply
Abayneh Kebede June 29, 2025 - 7:54 pm

“እግዚአብሔር ዝም ብሏል ማለት አላየም ማለት አይደለም”

Reply
Alebel Kolech June 29, 2025 - 7:55 pm

አምላኬ ሆይ ደግ ሰው አልቆልና አስበን

Reply
አማሪያ አበጀ June 29, 2025 - 7:55 pm

ይህ ልጅ እውነት ልቡ ውስጥ ሊኖር ይችላል ፈራጅም አምላክ ነው ለልጅቷ ቤተሰብ ሲል ትንሽ ደበቅ ቢል አሪፍ ነው።ቀነኒን የመሰለች ፀሀይ ማጣት ለቤተሰቦቿ ትልቅ ስብራት ነው።

Reply
Mẽďì Łœv June 29, 2025 - 7:55 pm

ጭራሽ ሸለሙት😱🙆‍♀️😭

Reply

Leave a Comment