banner

ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊነትን ለወላይታ ዲቻ እንዲመልስ በፌደሬሽኑ ተወሰነ::

#FastMereja I የሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ ዋንጫው ለወላይታ ድቻ ተመላሽ እንዲደረግ ተወስኗል።

#ስፖርት

10 comments

Tamrat Zora July 1, 2025 - 12:41 pm

ዘንድሮ ከሌቦች ፣ ከአጭበርባሪዎች ከአስመሳዮች እና ከውሸታሞች ጋር ትንቅንቅ ነው ።

Reply
Bediru Ibrahim Traore July 1, 2025 - 12:42 pm

ትክክለኛ ውሳኔ ነው 🙌

Reply
ሰባትለሰባ ብርጌድ July 1, 2025 - 12:42 pm

እድሌ😂😂😂😂

Reply
Ararso Kia Hankamo Jr. July 1, 2025 - 12:42 pm

ግን ይገርማል

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ July 1, 2025 - 12:42 pm

እና 200 ካሬውስ 🤔

Reply
MikiYas Wodamo July 1, 2025 - 12:43 pm

እሺ መሬቱን ምን ሊያደርጉ ነው ተጫዋቾች
ጨነቀኝ 🥺🥺

Reply
Dere Chosen July 1, 2025 - 12:43 pm

teneneteke sayhon lemigebaw melese or temelese nw mehon yalebet..😏

Reply
Zuu Zulu July 1, 2025 - 12:43 pm

እኛ የሚንፈልገዉ በዲቻ አለመሸነፍን ነዉ ያንን ደሞ አድርገናል እኛ አሸንፈናል እነሱ ተሸንፈዋል ያ በቂ ነዉ ለኛ

Reply
Zinabua Desta July 1, 2025 - 12:43 pm

ዛሬ የቀልድ ቀነ ነው
እየቀለዱ ነው

Reply
Rim Loli July 1, 2025 - 12:44 pm

የዚህ ሀገር ህዝብ ግን መዳኘት ያለበት በሌላ ሀገር ዜጋ መሆን አለበት

Reply

Leave a Comment