banner

የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሲዳማ ቡና ተነጥቆ ለወላይታ ዲቻ መሰጠቱን ተከትሎ ሶዶ ከተማ አደባባዮች በህዝብ ተሞልቷል።

#FastMereja





10 comments

Ahma Seid Ahmed July 1, 2025 - 2:54 pm

ዋንጫውን የሚመልሱ አይመስለኝም

Reply
ምንአለፋህ ለአለም July 1, 2025 - 2:54 pm

ሐማ ተሰቀለ is on another level

Reply
Tewodros Tadesse July 1, 2025 - 2:56 pm

#alhamdulillah__الحمد__لله__masha_allah🙏🙏🙏 #Dicha #ዲቻ❤❤

Reply
Amanuel Tuji July 1, 2025 - 2:56 pm

ነገርየው የአለም ዋንጫ ነው የኢትዮጵያ ዋንጫ

Reply
Abu Teri July 1, 2025 - 3:00 pm

የጉድ ሃገር…”በዝግ ለሚደረግ እና ተመልካች ለማይገባበት እግር ኳስ የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ይባልልኛላ….ወግ

Reply
ርብቃ ወሎ July 1, 2025 - 3:01 pm

ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ግን ህዝብ እንዲጨረስ ነው እንዴ የሚሰሩት ?

Reply
Kaleb Lallana July 1, 2025 - 3:01 pm

ቤቲንግ ዲቻ ያሸንፋል ብዬ የተበላሁት ለማን ነው አቤት ምለው

Reply
Šf Šøló Öne July 1, 2025 - 3:01 pm

እንደ ሀሳብ ዋንጫውን ይደብቁት 🙄

Reply
Jemal Suleman July 1, 2025 - 3:02 pm

አጀንዳ አጥታ የተባለ ህዝብ

Reply
Adane Kebede Dawula July 1, 2025 - 3:02 pm

በሙስና እና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀው የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስህተትን በሌላ ስህተት ለማረም መወሰኑ ተሰምቱኣል።እግር ኳስን አጥብቆ የሚወደው የሀገራችን ህዝብ ጥማቱን ሊያረካ የሚችል የስፖርት አመራር በማጣቱ ሲበደል ሳይ ሁሌም ያሳዝነኛል።

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ዋንጫውን ያነሳው በብርቱ ፉክክር መሆኑ ይታወቃል።የተጫዋች አግባብነት ጥያቄም ካለ ሊጠየቁ የሚገቡት ከጫወታው በፊት አልያም በጫወታው ወቅት ነበር።ይህ ሳይሆን ቀርቶ ዛሬ ላይ ተነስቶ ዋንጫውን መልሱ ማለት ክለቡን እና ደጋፊውን ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ያለውን ክቡር ህዝብ እንደመናቅ ይቆጠራል።

ይህ ጥፋትን በጥፋት ለመሸፈን የሚደረግ ጉዞ ሌላ መዘዝ ይዞ የሚመጣ መሆኑን አሁንም በደንብ ሊጤን ይገባል።ለዚህ ነውረኛ ውሳኔ ያበቁ እንዝላል የክለቡ አመራሮች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድም ይገባል።

ሲዳማ ቡና በእለቱ ባሳየው የአልሸነፍ ባይነት እና ድል አድራጊነት ወኔ ዋንጫውን ድል ማድረጉ በታሪክ ተመዝግቦ ይኖራል።

Reply

Leave a Comment