0
#FastMereja I የሐጫሉ ሁንዴሳ አዋርድ አዘጋጅ የሆነው ሐጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳን ከሸለመ በኋላ በህዝቡ ቅሬታ አጋጥሞታል። በተለይ የሞዴል ቀነኒ አዱኛ ህይወቷ ከማለፉ በፊት ጥቃት ይደርስባት እንደነበር የሚያመለክቱ ምስሎች ከወጡ በኋላ በህዝቡ ዘንድ ቁጭት እና እልህ የታከለበት እንደ አዲስ ጉዳዩ እንዲነሳ ሆኗል።
የሞዴል ቀነኒ አዱኛ እጮኛ የነበረው ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ የተሸለመው ሽልማት ተነጥቆ ፋውንዴሽኑ በ24 ሰዓት ውስጥ ለህዝቡ መግለጫ እንዲሰጥ ዘመቻም ተጀምሯል።

10 comments
Gin sew endet esu endegedelat aweke
Fird be fird bet ayidelem endie miset?
Yes we need justice
#revoketheaward
#JusticeForKeneni
ይሄን እኮ እንደሰው ማወቅም ማድረግም ነበረባቸው🥺🥺
እንደው ምን ታመጣላችሁ ተብሎ እንጂ🥺
ከሰው ልጅ ፍትህ ባይመጣ እንኳን ከህሊናው ፍርድ አያመልጥም🥺
ይብላኝ ለወለዷት🥺🥺🥺
#JusticeForWomen
#ፍትህ_ለቀነኒ🥺
የLinkedIn አካውንት አለዎት!?
እንግዲያውስ ወደ ሐበሻ የLinkedIn ኪራይ
ይምጡ ያከራዩት:
-ከ2024 በፊት የተከፈት በ100+ ኮኔክሽን የማይጠቀሙበት የሊንክዲን(LinkedIn) አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ አሪፍ የሚባል ገንዘብ ከ $7 ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ።
👑100+ ኮኔክሽንና 1 ዓመት የሞላው ከሆነ ½ ክፍያ ሳምንት ሳይጠብቁ ወዲያው ከተከራየ በኋላ ይደርስዎታል።
-እድሜው 3 ወር በ300+ ኮኔክሽን ወይም
-6 ወር ያለፈውና ኮኔክሽኑ 100+ ከሆነ
በጥሩ ሳምንታዊ ክፍያ ይከራይልዎታል።
💎Restrict ቢያደርግብዎ ነጻ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።
🧿እኛን ልዩ የሚያደርገን ከኪራይ በኋላ ወዲያው ½ መክፈላችን ነው።
አካውንት ከሌሎትም ያላቸውን ሰዎች በመጋበዝ ጥሩ ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።
😏በቴሌግራም @ynwa_1111 ወይም 0972437956 ያናግሩን።
ያለ ሥራ የተቀመጠ አካውንትዎን ገቢ ያግኙበት!
Never
K awardu gar mn agenagnew tadya weys awardu fird bet meslachu…
Yemn ykrta meteyek nw foundationu mn atefa??
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመሬት ተነስቶ ስራው መፍረድ ነው
ነፈሰ ገዳይን የሚሸለምበት ነገር
የምድሩን ብታጨልሙብንም የሠማይ ዳኛ አለ እሱ ማያደላ
Kuni murtii #mana murtiin booda kan ilaalamu ta’a.
Badhaasa kan 2ffaa baheef kenamuu danda’a malee
Ammatti wanti # foundation HACE ilaalatuu miti
Namni utuu seerri yakkamaadha hin jedhin akkamiin shakkamaa malee yakkamaa ta’ a?