banner

ፋውንዴሽኑ እስካሁን በአቋሙ እንደፀና ነው።

#FastMereja I የሐጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ለድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ የሰጠውን ሽልማት በ24 ሰዓት ውስጥ በመንጠቅ ይቅርታ እንዲጠይቁ የተጀመረው ዘመቻ 12 ሰዓት ቢያልፈውም እስካሁን ከፋውንዴሽኑ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም።

10 comments

Fásil-son Of-anfield July 4, 2025 - 4:08 pm

Aldrsew yehonal

Reply
Faa Sikaa July 4, 2025 - 4:09 pm

#justiceforkeneniadugna #revoketheaward

Reply
Kassa Hun July 4, 2025 - 4:10 pm

የፋውንዴሽኑ ስራ ለምርጥ ሙዚቀኞች መሸለም ስሆን የህግ ስራ ወንጀለኛን መርምሮ ለፍድ ማቅረብ ነው አበቃ።

Reply
Emu T Tesfaye July 4, 2025 - 4:11 pm

Bytheway ቀነኒ 45dayz እርጉዝም ነበረች አይደል? ይሄ ሰውዬ ባይገድላት ራሱ ለምን በድብደባው እና ባደረሰባት ጉዳት ለምን አልተጠየቀም? እንዴት አስችሏቹ ሸለማችሁት እንዴት ልባቹ ቢጨክን ነው🤦‍♀️🤦‍♀️
#JusticeForKeneni
#ፍትህ_ለቀነኒ
#revoketheaward

Reply
Ef Rem July 4, 2025 - 4:11 pm

ለዚህ ከሁሉም በላይ የፋውንዴሽኑ መስራች ነበር ሊሰማት የሚገባው። ምክኒያቱም እሷም በግፍ ያጣችው ፍርድ ያላገኘላት ነፍስ አለና!!💔🖤 ያሳዝናል

Reply
Mella Z Gunner's July 4, 2025 - 4:13 pm

አለቃው እኮ ነው ሽልማቱ የሰጠው

Reply
ጉዱ ካሳ July 4, 2025 - 4:14 pm

አንዳንድ ሰው ሙቶ እንኳን ሰላም አይሰጥህም!

ሀጫሉ በህይወት እያለ በብሔር በጎሳ ህዝቡን ሲረብሽ ነበረ ዛሬም ሙቶም እንኳን በስሙ በተሰየመው የኦሮሞ ዘፋኞች ሽልማት ላይ ህዝቡን መረበሹን አላቆመም። ምን አይነት መረገም ነው ወገን?

Reply
Endalk Abiya Belaynesh July 4, 2025 - 4:15 pm

Yefafam beka!!

Reply
Kiberie Esubalew July 4, 2025 - 4:15 pm

ሟች እነሱ ገዳይ እነሱ ሸላሚ እነሱ ተሸላሚ እነሱ ታዲያ ምን አገባን ????

Reply
Teddy Jebessa July 4, 2025 - 4:16 pm

ምንም የምወጣ የይቅርታ መግለጫ የለም። foundation ኑን የማንቋሸሽ ዘመቻ መሆኑ ግልጽ ነው ❗

ስታስመስሉ በፈጣሪ😳🥺

Reply

Leave a Comment