0
በርካታ ሰዎች ሳምቮድ አያረጅም እንዴ ሲሉ ሰሞኑን በለቀቃቸው ቪዲዮ ተመልክተው ጥያቄ ሰንዝሯል። የፋስት መረጃ አሳሽ ቡድን ሳምቮድ ስንት አመቱ ነው ሲል መረጃዎችን ሲያስስ ቆይቶ በተለያዩ ጊዜ ያደረጋቸው ቃለምልልሶች ላይ ከተናገረው እድሜ በመነሳት ሳሚ ካሳ (ሳምቮድ) አሁን እድሜው 41 አመቱ እንደሆነ ደርሰንበታል።
ሳምቮድ ኑሮውን አሜሪካ ካደረገ 16 አመት ያስቆጠረ ሲሆን መጀመሪያ ሲሄድ አሜሪካ ሀገር የምትኖረውን እናቱን ለመጠየቅ ነበር ከእናቱ ጋር የተገናኘው ከ21 አመት በኋላ ነበር።
#FastMereja #ሾውቢዝ

10 comments
36 አመት ፍቅር እና ዳንስ የሚለውን ፊልም ከሰራ ነዋ😒
ቅድም 36 አላልክም ከምኔው አድጎ 41 አደረከው😂
ወንዱ መሠረት መብራቴ 😅
ቅድም 36 ሚል አይቼ ነበር
በአንዴ ከ 36 ወደ 42 አይከብድም
lemen 50 ayhonem his still a legend🥰🥰
Betam eko assbon nbr 45 geba …eyalen …jezboch
እና 36አመቱ ነው እያልከን ነው😩?ወልዳው ስትሄድ ስንት አመቱ ነበር እሱን ንገረን እንጂ ምንድነው ጀማምሮ መተው ኧ🥺
በአስካለች ሞት ምን አይነት አመጋገብ እና ኑሮ ዘይቤ ቢከተል ነው እንዲህ ሳይቀየር የቆየው 🙆
የለበስው ሰፊው ሱሪ ተመልሶ ፋሽን ሆነ እኮ