banner

“በአባይ ቴሌዚዥን የቀረበው ፕሮግራም ለመዝናናት ታስቦ ቲክቶክ ፕላትፎርም የሚፈልገው ነው ተብሎ ነበር ግን ባልታሰበ መንገድ ሄ

“በአባይ ቴሌዚዥን የቀረበው ፕሮግራም ለመዝናናት ታስቦ ቲክቶክ ፕላትፎርም የሚፈልገው ነው ተብሎ ነበር ግን ባልታሰበ መንገድ ሄዶ ብዙ ሰው አስቀይሟል እኔም ጥያቄውን እዛው ነው ያየውት ስላስቀየምኳቹ በጣም ይቅርታ” አርቲስት ትዕግስት ግርማ
#FastMereja

10 comments

ሁሉ በእርሱ ሆነ July 17, 2025 - 4:54 pm

ፕሮቴስታንት ጠል እንደሆንሽ አሳይተሻል!

Reply
Tesfå Eť July 17, 2025 - 4:55 pm

እንዴት እንደዛ አይነት ይፈጠራል ቆይ በጣም ትልቅ ወንጀል እኮ ነው 🙆
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ግን ምን ተፈጥሮ ነው

Reply
Behailu Milky July 17, 2025 - 4:57 pm

በአናቷ ትተከል

Reply
Milkias Daniel July 17, 2025 - 4:58 pm

ፊትሽ ላይ ሜካፒ ብቻ ሳይሆን ጭንቅላትሽ እድሳት ያስፈልገዋል የሆንሽ….

Reply
Rahel Asefa July 17, 2025 - 4:59 pm

አርቲስት ቲጂ ፦ እባክሽ ወ*ጠ*ጤ ቲክቶከሮችን እየጋበዝሽ
የቲቪ ጣቢያውን አታ*ግ*ማሚው ! ለተመልካቾችም ክብር
ይኑርሽ። በቦታው ለነበሩ ተመልካቾችም ጀርባ አይሰጥም።
መቼም ለተመልካች ጀርባ እንደማይሰጥ ተዋናይት ስለሆንሽ
በደንብ ታውቂዋለሽ።

Reply
Alelign Tegbu July 17, 2025 - 4:59 pm

ህዝቡ እራሱ ሰገጠ በማያገባው መግባት🤔

Reply
Yared Bekele July 17, 2025 - 4:59 pm

ጥፋተኛዋ አንቺ አይደለሽም ያለሞያቸው ተዋናዮቹን ጋዜጠኛ ብሎ በየፕሮግራሙ የሰየማቸው አባይ ቲቪ ነው..

Reply
Thaat Happy Guyy July 17, 2025 - 5:00 pm

ሲጀመር ከትልቅ ሰው ይህ አይጠበቅም አስተውላ
ብትናገር መልካም ነው እቺ ምናምን ብዬ እኮምት ነበር ምን እንደተፈጠረ ብትነግሩኝ🙄

Reply
Tilahun Geleta July 17, 2025 - 5:01 pm

ይህቺ የደርግ ሸሌ…..በጣም ትቀፈኛለች ሲቀጥል ይሄ የጠነባ የዘረኞች ሚዲያ አባይ ቲቪ የሚባል ርካሽ ተቋም ይሸተኛል ኦሮሚያ መሀል ፊንፊኔ ተቀምጠው ለኦሮሞ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ኡኡኡኡ ከነዚህ ጋር ተደምረን ኢትዮጵያዊ መሰኘታችን እና የኦሮሞ ከልክ ያለፈ ትዕግሥት ዋይ

Reply
Amen Eyayu July 17, 2025 - 5:02 pm

በጣም ነው እንዴ የምታዝናኑት 🤓🌴🌴

Reply

Leave a Comment