banner

ድምጻዊ ሳሚ ዳን መንግስት ከውበት በፊት የዜጎች በልቶ ማደርን ያስቀድም አለ። አርቲስቱ በማህበራዊ ገጹ መንግስታችን ብሎ የኢኮ

ድምጻዊ ሳሚ ዳን መንግስት ከውበት በፊት የዜጎች በልቶ ማደርን ያስቀድም አለ። አርቲስቱ በማህበራዊ ገጹ መንግስታችን ብሎ የኢኮኖሚ ጉዳይ በጠየቀበት ፖስቱ “ቢዴና ይቅደም! ውበት ይከተል” ሲል ጥያቄ አቅርቧል።

መንግስት ምላሽ የሚሰጠው ከሆነ ምላሹን ይዘን እንመጣለን።
#FastMereja

Leave a Comment