banner

“እውነትን ስትናገር ሁሉም ይነሳብሀል፣ ፍቅርን ስትሰብክ ፍቅርን ሳይኖሮት ግን እስክሪን ሴይቬር አድርገውት የሚያታልሉበት ሰዎ

“እውነትን ስትናገር ሁሉም ይነሳብሀል፣ ፍቅርን ስትሰብክ ፍቅርን ሳይኖሮት ግን እስክሪን ሴይቬር አድርገውት የሚያታልሉበት ሰዎች ደሞ በሙሉ ሀይላቸው ይዘምቱብሀል። ሰለ ይቅር መባባል ካነሳህ በደለኛ አና ጥፋተኛ ስለሆነ ነው ብለው ይከሱሀል፣ የሀሰት አለም። አቤል ሙልጌታ ካንተ ጋር አብሬ በመስራቴ ሁሌም እኮራለሁ የእውነት ትችላለህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ወንድሜ።”
ዝነኛው የሙዚቃ አቀናባሪ አቤል ጳውሎስ
#FastMereja

7 comments

አቡሽ የእሙዬ ልጅ July 20, 2025 - 8:40 am

እንግዲ ጀማው ወደ አንተ መዞራችን ነው ያዝ እንግዲ 🤣🤣

Reply
Ethio Mereja July 20, 2025 - 8:40 am

አቤል ሙሉጌታ ተራራው

Reply
Yabi Look July 20, 2025 - 8:40 am

እኔም አቤል ሙሉጌታ ነኝ
…

..

..
.

..

..

…

…

…

…

…

…

…

….

ከምክር ቤት

Reply
ሀገር የናፈቀዉ July 20, 2025 - 8:40 am

ይች አለም ለእዉነተኞች ሳይሆን ለአስመሳዮች እና ለዉሸታሞች ታደላለች

Reply
Natnael Belay July 20, 2025 - 8:40 am

እንሂድበት ይህንንም ወገን

Reply
Bisrate Gossaye July 20, 2025 - 8:40 am

ማጨብጨብና እውነት መናገር እየለየኝ

Reply
Buna Ija Korma July 20, 2025 - 8:40 am

Mezmur aweta ende Abel?

Reply

Leave a Comment