0 «ያመንኩትን እኖራለሁ የገባኝን እውነት አጋራለሁ፣ መቼም ቢሆን በሰው ተፅዕኖ (ተጭኖ) ሳይሆን በራሴ መንገድ እጓዛለሁ … እንደ እኔ አስቡ አልልም የሌላውንም ሀሳብ ደግሞ አከብራለሁ!!! እንደገባችሁ ኑሩ ሰውን አትንኩ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አምሳል የተሰራ ክቡር ነውና። መከባበር ያስፈልጋል “ፍቅር ያሸንፋል” ከወሬ ይዝለል!» የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ #FastMereja
10 comments
ልክ ነዉ ሰዉ መንጋውን መስማት የለበትም።
ካሙዙ የጦና ልጅ💪
ዳር ቆሞ፣ መዝፈን ቀላል ነው!
አንተ አለቅላቂ ከአብይ ድምፅ እና ከህዝብ ድምፅ የማን እንደሚበልጥ እናያለን::
እና ያመንክበት ኑሮህ ካድሬነት ነው 😏
ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም።
ኮሚቴ ሁነህ የተመረጥህ አንተን ልናዳምጥ ሳይሆን ህዝቡን ልታዳምጥ ነው አትቀባጥር
ዳር ቆሞ ማቀናበር ቀላል ነው 🙄
ፍቅር ያሸንፋል ከወሬ ይዝለል ስትል😏 ቲዲ ምን ያድርጋችሁ 😂
ሰውዬው ቼክ አያረግክም ዋይ ዋይ አትበል ጉሬዛ