0 #FastMereja I ይህ ወጣት የጉዞ ፕሮሰስ ለሚያደርግ ድርጅት 420ሺህ ብር ከፍሎ ቪዛ ተመቶልሃል ቲኬቱም ይኸው ብለው ይሰጡታል ተቀብሎ ቤተሰብ ተሰብስቦ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሸኝተው ይመለሳሉ። እሱም ሰርቼ ቤተሰብ እለውጣለሁ ብሎ ወደ ተርሚናል ሲገባ ቪዛው የሃሰት ፌክ ቪዛ ነው መግባት አይቻልም ብለው መልሰውታል።
10 comments
ከንቱ ዓለም 😭😭
እና ብሩን ይመልሱለታ ካልመለሱ ደግሞ የራሱን እርምጃ መዉሰድ
በረዶውን ስንፈራ እሳት ሊያዘንቡብን ነው?
መኪና የእግረኛ መንገድ ረገጠ ብላችሁ ስትለጥፉ ከአንድ አንድ ቀጣነው ብለው ፎቶ የሚልኩላችሁ አካላት ይሄንን የጠራራ ፀሀይ ዝርፊያ እንዴት እንደሚያዩት አብረን እናያለን
መዳንያለም አለ…አንተ ከብሩም ቪዛውም ከሁሉም ነገሮች በላይ ነህ 🙏
He should report to the authorities, police or public prosecutor to bring them to justice and ensure accountability .
420ሺህ ብር ከነበረውኮ እዚም ቢሰራ መለወጥ ይችል ነበር።አንዳንዴ አተርፍ ባይ አጉዳይ መሆን ያሳዝናል።
ብሩን መልሰው ያጉላሉበት ካሳ ከፍለው በህግ መጠየቅ አለባቸው
Inform nearby police station and culprits can be arrested!!
ስንቱን ጨፍጭፈውታል ይሄኔ ! ህሊናቸው ግን አይወቅሳቸውም..