0 #FastMereja I የጅማ ሆስፒታል ነርስ የሆነው ዮናታን ደምሴ በ4/11/2017 ዓ.ም አሚና ዳውድ የተባለች ታካሚ ከነበረች ላይ እርዳታ የሚሰጥ በማስመሰል 8 ግራም የሚመዝን የአንገት ወርቅ አውልቆ ይወስዳል። የሟች ቤተሰብ ሬሳውን ወስዶ ሲመለከት የአንገት ሃብሏ የለም። ለፖሊስ በማመልከታቸው በተደረገ ምርመራ ተከሳሽ ወርቁን በመውሰድ በ50ሺህ ብር መሸጡን ያምናል። የጅማ ከተማ ፍርድ ቤትም በተከሳሽ ላይ የአንድ አመት ከሁለት ወር ቅጣት አስተላልፏል።
10 comments
ጭራሽ ሬሳ ላይ ወርቅ 😡😡😡
አይ ችግር
የነርሶች ስም ከሚታጠፉ🤔 ኑሮ የከበደውን ነርስ ለህግ አስተላለፋችሁ ስጡ😅😅
የጤና ባለሙያ ኑሮ እንዴት እንደከበደው በዚህ ማወቅ ይቻላል
ደሞዝ ካልበቃው ምን ያድርግ
sister ነች ለካ 😁😁😁 እኔኮ ።HO መስሎኝ😭😭
ወይ ዘንድሮ ሰው በላ ዘመን፣ ቤተሰብስ ለቅሶውን ትቶ እንዴት ወርቁ ትዝ አለው፣ ኦሆሆ
ኑሮዉ ብዙ ያረጋል በዛ ላይ ምን ይሰራለታል ለሬሳዉ😁
ደመወዝ ካልተጨመራቸዉ ገና ነፍ*ም ይስርቃሉ 😂
የጤና ባለሙያዎች ያለደሞዝ ነው የሚያገለግሉት ደግ አረገ 🙏