0 #FastMereja I በምስራቅ ወለጋ ቦናያ ቦሼ ወረዳ ። ጳውሎስ መኮንን የተባለ መምህር ሰኔ 24/2017 በቢሎ ከተማ ሰብሰብ ብለው ሳር ከሚግጡበት ቦታ የአቶ ኡስማን ከድሮ በግ በመስረቅ 6ሺህ ብር የተገመተችውን በ4500 ብር ሸጧል። የቦናያ ወረዳ ፍርድ ቤትም በተከሳሽ ላይ የአንድ አመት ከስምንት ወር እስራት አስተላልፏል።
10 comments
የኑሮ ውድነት በዚ ከቀጠለ ሁላችንም ቂሊንጦ ነው የምንገናኘው🤲🤲
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም 🙆🙆
ነገሩ ን ለመንግሥት እንተው/የኢትዮጵያ የመንገስት ሥራተኞች ሥራ ህድትን ለመራው አካል???
በዚህ ደመወዝ እንዴት ይኑር
ደግሞ ነገ መስረቅ ወንጄል ነው ብሎ ያስተምራል 😉😊።
የኑሮ ውድነቱ በዚህ ከቀጠለ እና ደምወዝ ካልተሻሻለ ገና ብላክ ቦርድም የሚሸጥ መምህር ልናይ ነው !
በቀጣይ ማን ይሰርቅ ይሁን አናውቅም!!
መምህር ምለውን ለምን ተጠቀምክ “በግ ሰርቆ የሸጠው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ” ማለት እየቻልክ
ከማሰር ይልቅ ለምን ሰርቆ እንደሸጠ ችግሩን ጠይቁት
ይሄኔኮ ክረምትን ቤተሰብ መጠየቂያ ተቸግሮ ነው አይይይ😢😢😢😢