banner

ወረፋን በገንዘብ ሲሸጡ የነበሩ የወረዳ ባለሙያዎች ቁጥጥር ስር ዋሉ

#FastMereja I በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የነዋሪዎች አገልግሎት እና የማህደር ክፍል ባለሙያዎች ሲሆኑ ከህብረተሰቡ በመጣዉ ጥቆማ መሰረት ወረፋ ብዙ ነዉ በማለት ገንዘብ ተቀብሎ አገልግሎት ሲሰጡ ተይዘዉ በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ኤጀንሲዉ ገልጿል።

10 comments

Dawit Lemma July 29, 2025 - 7:20 pm

የምን ወረፋ

Reply
ከይሩ ሙስጠፋ July 29, 2025 - 7:21 pm

ዘሬ ዜናዎቹ ያስጠላል ብቻ🤔

Reply
Abyot Tekile Data July 29, 2025 - 7:21 pm

ብልጽግና!

Reply
Tekalign Tamiru July 29, 2025 - 7:22 pm

እና ደሞዝ ካልበቃ እነሱ ምን ያርጉ ።ተጠያቅው የብልጽግና መንግስት ነው።

Reply
Mõĥãmmêď Ĩbňū Ŝēmmëř July 29, 2025 - 7:22 pm

ታድያ ለገንዘብ ካልሸጡ ለማን ይሽጡ አንተ ትገዛለህ?😎

Reply
Biruk Tadesse July 29, 2025 - 7:22 pm

1000ብር ስንት ሰው ያስቀድማል

Reply
Yibeltal Antigegn July 29, 2025 - 7:22 pm

ለሚኩራወች አፍልተዋል😂😂😂😂😂😂

Reply
ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን July 29, 2025 - 7:23 pm

በዚ ከቀጠለ ገነና ንፋስ የይሸጣሉ

Reply
Segni Taphese July 29, 2025 - 7:23 pm

Still ጨዋታዉን የመንግስት ሰራተኛ እየመራ ነው😃..አልተቻሉም ነው ምልህ 😅

Reply
Abel Bisrat July 29, 2025 - 7:23 pm

ዛሬ ስርቆት ነው እንዴ ዜናችሁ

Reply

Leave a Comment