0 #FastMereja I በመንግስት ቢሮ የጥበቃ ሠራተኛ የሆነው አቶ ዘነበ ሳህለ በ36ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ አቶ ዘነበ የደብረብርሃን ነዋሪ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ቤት የመስራት እቅድ እንዳለው ገልጿል።
2 comments
Congratulations
Congratulation!!!!