0
#FastMereja I በ2017 በሴቶችም በወንዶችም ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው ሸገር ከተማ የእውቅና መርሐ-ግብር በስካይ ላይት ሆቴል አካሂዷል።
በተደረገው የእውቅና መሐ-ግብር ለሁለቱም ቡድን ማለትም ለሸገር ከተማ ሴቶች እና ለወንዶች ቡድን ተጨዋች በተሰለፉባቸው ደቂቃ ተሰልቶ
1ኛ ደረጃ 500,000 ሺህ ብር
2ኛ ደረጃ 300,000 ሺህ ብር
3ኛ ደረጃ 200,000 ሺህ ብር የተበረከተላቸው ሲሆን ከ20 ዓመት በታች ወይም ቢጫ ቴሰራ ለሚጫወቱ ተጨዋቾች 200,000 ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ለሁለቱም ቡድን ዋና አሰልጣኞች
500,000 ሺህ ብር እና ኮንዶሚኒየም ባለ 3 መኝታ ቤት ለምክትል አሰልጣኞ 500,000 ሺህ ብር እና ኮንዶሚኒየም ባለ 2 መኝታ ቤት ሲበረከትላቸው ለክለቡ 250,000 ሺህ ብር እና ኮንዶሚኒየም ቤት ሽልማት ተበርክቷል።
የሸገር ከተማ አስተዳደር ለክለቡ የበላይ አመራሮችን ጨምሮ ባጠቃላይ 37 ሚሊዮን ብር ሽልማት ማበርከት ችሏል ።
#ስፖርት





7 comments
እኛ 12 አመት አለችን ቀንሰን ቆጥበን ለማንም ተሰጠ ያሳዝናል 😭😭😭
ይገባቸዋል ለፍተዋል
የግዜ እንጅ የሰው ጀግና የለውም አባቴ🙏
አይ ግዜ አልቅሱ እንጂ😭😭🚨
ደደቢት ቁጥር 2
ደደቢት መጣልሽ 😂😂😂
Gold water 💦