banner

አርቲስት ቻቺ ታደሰ “ከቻቺ ጋር” የተሰኘ ፖድካስት ልትጀምር ነው።

#FastMereja I አርቲስት ቻቺ ታደሰ ከስፓርክ ቫሊ እና ከአይሠለጥንብኝም ጸረ ሱስ ንቅናቄ ጋር የበጎ ፍቃድ አምባሳደር በመሆን ስምምነት ፈፀመች።

የሀገራችን ወጣቶች ያለባቸውን የትምህርትና የክህሎት ከፍተት የስራ አጥነት እንዲሁም የሱስና ሱሰኝነት ተፅእኖ ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት ተስማምቷል።

በእለቱም አርቲስት ቻቺ ታደሰ “ከቻቺ ጋር” የተሰኘ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረና እንደ ሀገር እየተጋፈጥን የመጣነውን የአደንዛዥ እፅ ሱስ ለመቅረፍ በሚያስችል የፖድካስት ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።

ከቻቺ ጋር የተሰኘው ፖድካስት በአርትስ ቴሌቪዥን እንደሚተላለፍ ተገልጿል።





3 comments

Christian Wolf August 16, 2025 - 5:01 am

Ere bekan

Reply
Bm Apartama Sales August 16, 2025 - 5:03 am

## ያለቁ እና የተናጠል ካርታ ያላቸው አፓርታማዎች##

*አድራሻ :- ሰሚት 72*

*ባለ 1-መኝታ*
*100 ካሬ
*120.75ካሬ
*137.71ካሬ
*145.30ካሬ ናቸው
ዋጋ 107,000ብር በካሬ
ቅድመ ክፍያ =30%
የቀረው 70%እየኖሩበት/አከራይተው በ 1-አመት የሚከፈል።

*ባለ 2- መኝታ*
*140.27 ካሬ
*172.37 ካሬ
ዋጋ 107,000ብር በካሬ
ቅድመ ክፍያ =30%
የቀረው 70%እየኖሩበት/አከራይተው በ 1-አመት የሚከፈል።

*ባለ 3-መኝታ*
*188.80 ካሬ
*195.79 ካሬ
*209,78 ካሬ
*223.76 ካሬ
*226.56 ካሬ
ዋጋ 107,000ብር በካሬ
ቅድመ ክፍያ =20%
የቀረው 80%እየኖሩበት/አከራይተው በ 1-አመት የሚከፈል
☎️☎️0998330308

Reply
Kidus Yohannes August 16, 2025 - 5:04 am

betam new ende habtam yehonkew fast

Reply

Leave a Comment