0
#FastMereja I በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ በአንድነት ቀበሌ ነዋሪ የሆነው አቶ በለጠ ጎመዠ የተባለ ግለሰብ ታግቻለሁ ብሎ ብር ያስላከው ተጠርጣሪ በፀጥታ መዋቅሩ ጥብቅ ክትትል ገንዘብ አውጥቶ ሊሰወር ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል
በቀን 3/13/2017 ዓ/ም ከሌሊቱ 6:00 አቶ በለጠ ጎመዠ የተባለ ሹፌር ታግቻለሁ በማለት 750,000 ብር አስገብ እያለ ቤተሰቦቹን ሲያስጨንቅ ቆይቶ ቤተሰቦቹ ያላቸውን 300,000 ብር ሲያስገቡለት ተደብቆ ከነበረበት ሳሮኤል ሆቴል አልጋ ቁጥር 204 በመውጣት ከባንክ 50,000 ብር አውጥቶ ሊሰወር ሲል በፀጥታ መዋቅሩ ክትትል በቁጥጥር ስር ውሏል።
ዘገባው የደብረብርሃን ኮሙኒኬሽን

7 comments
በረከቱ ይደረብብን አንል😃
መግደል ነበረ ከንቱ ጨካኝ የስራህን ይስጥህ
የመከነ ትውልድ 😏
በአንዱ ላይ ህጋዊ እርምጃ ብወሰድ ሌላው ትምህርት ይሆናል።
በለጠ ጎመዤ ስሙ ራሱ 😉😊
በቁጥጥር ስር ዋለ ሳይሆን ምኞቱ ተሳካለት ነው ሚባለው!
ፊቱ ራሱ ታግቶበታል🤔