banner

በጎርፍ አደጋ ከ2 ልጆቿ ጋር ህይወቷ ያለፈው እናት

#FastMereja I በዘውዲቱ ሆስፒታል ላለፉት 8 አመታት በነርስነት ስታገለግል የነበረችው ነርስ ሊዲያ ታደሰ በእለተ አርብ በ02/01/2018 ዓ.ም በደረሰ ከባድ የጎርፍ አደጋ ከሁለት ልጆቿ ጋር ህይወቷ ማለፉን ሆስፒታሉ ካወጣው የሀዘን መግለጫ ላይ ተመልክተናል።

ለባለቤቷ : ለቤተሰቦቿ እና ለመላው የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ሰራተኞች መፅናናትን እንመኛለን::

3 comments

ቼልሲ ያያ September 14, 2025 - 4:18 pm

Rip

Reply
Cherinet Endashaw September 14, 2025 - 4:19 pm

በቃ???ዘገባችሁ? ተው እንጅ ወገን….

Reply
Asche Asfaw September 14, 2025 - 4:20 pm

Rip

Reply

Leave a Comment