0
#FastMereja I የትምህርት ሚኒስቴር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ በዘንድሮ ዓመት የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከተፈተኑ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች መካከል 8.4 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች 50 በመቶ ውጤት ማምጣታቸው ገልፀዋል::
ከተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች 11.4 በመቶ አንዲሁም ከማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ ማምጣታቸውን ተናግረዋል፡፡
ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ካሊድ በሽር በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት 591 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አንዳስመዘገበ ተገልፆል::
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 1 ሺህ 249 የሚሆኑት ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ተገለፀ።
በተጨማሪም 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፋቸው ታውቆል።
Via: ነጃሺ ቲቪ

10 comments
Kalid great man 🙏
Biranu nega betel
Biranu jula yanesal feta belu
ጀግና
Jegina.Poletica Yetekelakelebet Fetena Bemalefik
Qaxalee mucaa Baga milkoofte
Oromia💡
እንኳን ደስ አለህ!!!!!አንበሳ!!!!
እንኳን ደስ አለህ ኦሮሞው
የሰው አይን መጥፎ ነው በተለይ የዚህ የተረገመ ህዝብ
ማሻአላህ