banner

የ11ኛው ጉማ አዋርድ አሸናፊዎች

#FastMereja

📌 ምርጥ ተዋናይት፦ ቃልኪዳን ጥበብ (ትዝታ)
📌 ምርጥ ተዋናይ:- ናታይ ጌታቸው ( ጥቁር አደይ)
📌 ምርጥ ረ/ተዋናይ፦ አማኑኤል ሀብታሙ (አፊኒ)
📌 የተመልካች ምርጫ፦( ባለ ክራር)
📌 ምርጥ ዳይሬክተር፦ ፍፁም ካሳሁን (ጥቁር አደይ)
📌 ምርጥ ፊልም፦ (ጥቁር አደይ)
📌 ምርጥ ድምፅ፦ ሐብታም አዲስ (አፊኒ )
📌 ምርጥ ኤዲተር፦ ዳንኤል አንማው (ትዝታ)
📌 ምርጥ ስኮር፦ ስምአገኘኹ ሳሙኤል (አፊኒ)
📌 ምርጥ ማጀቢያ ሙዚቃ፦ ኤደን አይሸሹ፣ ፍፁም ካሳሁን እና አብነት አጎናፍር (ጥቁር አደይ)
📌 ምርጥ ሲኒማቶግራፈር፦ ኤልያስ ተስፋዬ 6 ሰዓት ከለሊቱ
📌 ምርጥ ሜካአፕ፦ ዝናዊት ዘርጋባቸው (አፊኒ )
📌 ምርጥ የፊልም ፅሁፍ፦ ፍፁም ካሳሁን (ጥቁር አደይ)
📌 ተስፋ የተጣለባት ተዋናይት፦ ክላራ ሙሉጌት (ሁለት ቅጣት)
📌 ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ፦ ሳሊም አብዱራህማን (ለፍትህ )
📌 ምርጥ ረ/ተዋናይት፦ ማርታ ጎይቶም (6 ሰዓት ከለሊቱ )

☑️ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ፦ ፍቅርተ ጌታሁን እና ወለላ አሰፋ
☑️ የሐርሜላ ተሸላሚ፦ ወይዘሮ ወሰኔ ሀይሉ
☑️ ምርጥ አጭር ፊልም፦ በማን ዓይን አሸናፊ መስፍን

ከ16ቱ 5ቱን አዋርድ በመውሰድ ጥቁር አደይ ፊልም ከፊት ይገኛል፣

አፊኒ 4ት በመውሰድ ይከተላል፤

ትዝታ እና 6 ሰዓት ከለሊት ደሞ ሁለት ሁለት አዋርድ በማሸነፍ 3ኛን ይዘዋል።

#ኪነ_ጥበብ

1 comment

Yetnayet Endale November 16, 2025 - 5:07 am

በምርጥ ተመልካች ዘንድ እሸለማለሁ ብዬ ጠብቄ ነበር….🙄

Reply

Leave a Comment