0 #FastMereja I የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ በወቅታዊና አጠቃላይ ጉዳዮች ዙሪያ ከፌደራል መንግስት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ልዑክ በመምራት ዛሬ ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገብቷል። ፕሬዝዳንቱ ወደ አዲስ አበባ ያቀኑት በክልሉ እና በፌደራል መንግስቱ መካከል ባሉ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ለመምከር መሆኑ ተገልጿል።