0 #FastMereja I የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን ገልጸዋል። ዶክተር ቴዎድሮስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ የአርቲስቱን ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ተከትሎ የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸው፤ ለሟች ቤተሰቦች፣ ለቅርብ ወዳጆቹ እንዲሁም ለብዙኃን አድናቂዎቹ ልባዊ መጽናናትን ተመኝተዋል።
1 comment
Yemir zare kenu kebad new
1 netsanet mote
2 ye dembi dolo university president yeneberew mote
3 yedebre sina mikitit kentiba mote
4 gnawuna kebadu
Be chancho ketema bederese Yemekina adega 15 sew mote 😭😭😭😭