banner

ግብፅ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለደረሰባት ጉዳት ካሳ እንዲከፍል ጠየቀች

#FastMereja I የግብፅ የውሃ ሀብትና መስኖ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሃኒ ስዊለም፤ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ (GERD) በግብፅ እና በሱዳን ላይ ላደረሰው ጉዳት ካሳ መክፈል እንዳለበት በይፋ ጠየቁ።

ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት እሁድ ዕለት በግብፅ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት (ሴኔት) በተካሄደ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ቀርበው ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።

Leave a Comment