0
#FastMereja I በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አበበ ብርሃኑ፣ በ2018 ዓ.ም በቆረጡት የዝሆን ሎተሪ የ1 ሚሊዮን ብር ባለዕድል መሆናቸው ተገለጸ።
አቶ አበበ ብርሃኑ ዕድለኛ የሆኑት በዝሆን ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ ሲሆን፣ በያዙት ሙሉ ትኬት የ1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር አሸናፊ ሆነዋል።
አሸናፊው አቶ አበበ ብርሃኑ ጡረተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።
አቶ አበበ የደረሳቸውን ይህን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ቤተሰባቸውን በአግባቡ ለማስተዳደርና ለኑሮ ዋስትና እንደሚጠቀሙበት ገልጸዋል።
#ልዩ_ልዩ
