0
#FastMereja I የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሚስጥረሥላሴ ታምራት፣ በመጪው ምርጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበርን ለመያዝ ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ታወቀ።
ዕጩዋ በምርጫ ክልል 19 የሚወዳደሩ ሲሆን፣ ይህም ክልልጎተራ፣ አዲስ ሰፈር፣ አደይ አበባ ፣ሳሪስ፣ ሀና እና ሀይሌ ጋርመንት እንዲሁም የአካባቢው ነው።
ሚስጥረሥላሴ ታምራት የሚወዳደሩት “ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት (ለኢትዮጵያ)” የተሰኘውን ጥምረት ወክለው እንደሆነ ተገልጿል።
