0 #FastMereja I 3 ቀን ሙሉ ከተናደው አፈር ስር ሆኖ የአፈር ክምር ተጭኖበት ነገር ግን ጥቂት የመተንፈሻ ቀዳዳን ብቻ ተጥቅሞ በህይወት የተረፈ የዘመናች ዳግማዊ አላዘር የሆነ ሰውን ተመልከቱ። እንዲህ አይነት ታምራቶች በሐዘን የደከመ ማኅበረሰብን ስብራት በጥቂቱም ቢሆን ይጠግናል። እግዚአብሔር ትረፊ ያላት ነፍስ እንኳን ከአፈር ከአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ትወጣለች ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 Via: Kune Demelash kassaye -Arba Minch