0 #FastMereja I ዛሬ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር April 1 ነው። በብዙ የዓለም ሀገራት ሰዎች እርስ በርስ በውሸት መረጃ የሚዘናጉበትና የሚቀላለዱበት “የአፕሪል ዘ ፉል” ቀን ታስቦ ይውላል።