banner

የሆሳዕና ከተማ የ16 ሚሊዮን ብር የውሃ ቦቴ መኪና ተረከበች

​#FastMereja I የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን ለማቀላጠፍ እና ድንገተኛ የእሳት አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችል፣ 20 ሺህ ሊትር ውሃ የመያዝ አቅም ያለው ዘመናዊ የውሃ ቦቴ (Water Truck) በ16 ሚሊዮን ብር ወጪ ገዝቶ ወደ ስራ አስገባ።

አዲሱ ዘመናዊ መኪና ወደ ሆሳዕና ከተማ ሲገባ በነዋሪዎችና በከተማው ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።





Leave a Comment