banner

በምዕራብ ሸዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የበርካታ ሰዎች ህይወት አለፈ

​#FastMereja I በምዕራብ ሸዋ ዞን ኢልፋታ ወረዳ ከበኬ ወደ ደንዲ ጊንጪ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ልዩ ስሙ “ጋራ ሆላ” በተባለ ስፍራ ግንቦት 01 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።

Leave a Comment