banner

የህዝቡን ጥያቄ ተቀብዬ ራሴን ከኮንሰርቱ አግልያለሁ

#FastMereja I የአርሰናል ደጋፊዎች ዛሬ ባዘጋጁት ኮንሰርት ላይ የሙዚቃ ስራቸውን ያቀርባሉ ተብለው ከተዘረዘሩት ድምጻዊያን ውስጥ አንዱ የሆነው ድምጻዊ ሳሚ ዳን በህዝቡ ጥያቄ መሰረት ከኮንሰርቱ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል። ለህዝቡም ሰላምን ተመኝቷል።

Leave a Comment