0 #FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ሰራዊት አባላትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎችን ለመቀነስ ታስቦ የተዘጋጀ ዘመናዊ የፖሊስ የመኖሪያ መንደር ግንባታ ዛሬ በይፋ መጀመሩን የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።