0 #FastMereja I ታዋቂው ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ «Waa’ee Jireenya Koo!» በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን አዲስ የሙዚቃ በቅርብ ቀን ለአድናቂዎቹ እንደሚያቀርብ ታወቀ። ድምጻዊው የህይወቱን ጉዞ እና ገጠመኝ የሚያንጸባርቅበት እንደሆነ የሚጠበቀውን ይህንን አዲስ የሙዚቃ ሥራውን አስመልክቶ ይፋዊ የማስተዋወቂያ ፖስተር ባሰራጨበት ወቅት፣ ሥራው በቅርቡ እንደሚለቀቅ አረጋግጧል።