0 #FastMereja I በአዲስ አበባ ከተማ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ ማስገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታወቁ።