0 #FastMereja I የቪዚት ከምባታ ከከምባታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ‘ሚስ ከምባታ’ የቁንጅና ውድድር አዘጋጆች ባደረጉት የማጠቃለያ መርሃ ግብር ወጣት ፀዳል ዮናስ የአመቱ 2019 ዓ.ም አሸናፊ በመሆን የ‘ሚስ ከምባታ’ን ዘውድ ጭናለች። ውድድሩ የከምባታን ባህላዊ እሴቶች፣ ውበትና የማህበረሰቡን ሀብቶች ለማስተዋወቅ ታልሞ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።