#FastMereja
በዚህ ሳምንት “ወረ ቦሌ” የተሰኘ የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት የደረጃ ሰንጠረዡን በአንደኝነት ሲመራ አብዱ ኪያር ቡቡዬ፣ የአንዱዓለም ጎሳ ቢሊሌ በዚህ ሳምንት ብዙ ተመልካች ያገኙ ሙዚቃዎች ናቸው።
1ኛ✅ ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 1,239,239 እይታ
2ኛ🔻 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 555,183 እይታ
3ኛ🔻 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 387,102 እይታ
4ኛ✅ አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 378,463 እይታ
5ኛ✅ አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 312,498 እይታ
6ኛ🔻 ዜናዊ ኃ/ማርያም (ሓደ ሓደ) 🎶 266,434 እይታ
7ኛ🔻 አብዱ ኪያር (አይዞን) 🎶 249,241 እይታ
8ኛ🔸 ሙሉዓለም ታከለ (የት ነሽ) 🎶 245,319 እይታ
9ኛ🔸 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 242,441 እይታ
10ኛ🔸ናሆም መኩሪያ (ባዳ ባዳ) 🎶 233,932 እይታ
✅ ደረጃ ያሻሻሉ
🔻 ደረጃ የቀነሱ
🔸ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
አርብ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም

6 comments
ABD sewuyew?
አልወርድም 👨✈️
wushat bicha yeveronica kewota kametbelaynw
John Daniel ስንት View አለው
ዘፈን ሀጥያት ነዉ ዘፈኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም ይላል ቀሉ
የ ጆን ዳንኤል ሙዚቃ አንደኛ ካልሆነ እራሴን ነው (ምያስተዳድረው 🤣🤣😭