0
#FastMereja
አትሌት ታምራት ቶላ በትውልድ አከባቢው ሰሜን ሸዋ አሌልቱ ደማቅ አቀባበል ሲደረግለት የወርቅ ሀብል ተሸልሟል። አትሌቱም የ1 ሚሊየን ብር ስጦታ ለችግረኛ ተማሪዎች ሲያበረክት በተጨማሪም ትምህርት ቤት ገንብቶ ለማስረከብም ቃል ገብቷል።




7 comments
አበረከተ 🤔
በቃ ሰው ማለት ይሄ ነው!
እግዚአብሔር ይባርከው 🙏
ምርጡ የአዳማ ልጅ ታሜ 👏🏼👏🏼👏🏼
Brave man👍👍
ጅግናየይ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ሀይሌ ይህንን ዜና ሲያይ🙈
2M lesu yichemerelet jegna🥰🥰🥰