0
#FastMereja
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አጸፃፀም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንትን ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ብሩክ ታዬ እና ሌሎች ከፍተኛ የስሪ ሃላፊዎች በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ቀርቦ ተገምግሟል ።
የኮርፖሬሽኑ አጠቃላይ የአፈፃፀምም ግምገማ ውጤትም በዶክተር ብሩክ ታዬ የቀረበ ሲሆን አጠቃላይ አፈፃፀሙም መልካም በሚባል ደረጃ እንደሚገኝ በግምገማው ላይ ተገልጿል።




