0
አንደኛው “የሚዲያ አዋርድ” የሽልማት ሥነሥርዓት ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ካዛንቺስ በሚገኘው በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ተከናውኗል።
በዚህ መሰረት የተሸላሚዎች ዝርዝርም ታውቋል።
በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ሴት አቅራቢ: አስካለ ተስፋዬ
በምርጥ ዜና ዘጋቢ ዘርፍ: ግርማ ፍሰሃ
ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ: መንሱር አብዱልቀኒ
በምርጥ ዶክመንተሪ አዘጋጅ: አክሊሉ ሲራጅ
በምርጥ የሬድዮ ሴት ዜና አንባቢ: ለምለም ዮሐንስ
በምርጥ የሬድዮ ወንድ ዜና አንባቢ: ሶዶ ለማ
በምርጥ የቴሌቪዥን ሴት የዜና አንባቢ: የሸዋ ማስረሻ
በምርጥ የቴሌቪዥን ወንድ የዜና አንባቢ: ሠለሞን ኃይለኢየሱስ
በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ወንድ አቅራቢ :ሀብተማርያም መንግስቴ
በምርጥ የአምድ ፀሃፊ:አክሲያ ኢታሎ
በምርጥ የምርመራ ዘገባ: ክብረት ካህሳይ
በምርጥ ዲጄ : ዲጄ ኪንግስተን (ወዝወዝ አዲስ)
ልዩ ተሸላሚ: የፎቶግራፍ ጋዜጠኛ ዳኜ አበራ
ምርጥ የትምህርት ፕሮግራም: የእርቅ ማዕድ የሬድዮ ፕሮግራም
ምርጥ የሬድዮ ፕሮግራም: ታዲያስ አዲስ
በህዝብ ድምፅ ብቻ የተመረጠ የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ: አንዋር ጀማል
የህይወት ዘመን ተሸላሚ: መዓዛ ብሩ
Via: ኤቨንት አዲስ





10 comments
neba style የታለ?👀
መንሱር አብድልቀኒ ይገባዋል
መንሱሬ ይገባሀል ❤❤
የሸገሩ ግርማ ፍሰሀ እና መንሡር አብዱልቀኒ ይገባቸዋል
የት ነው የሚሰራው አንዋር ጀማል
ከምንም በላይ የእርቅ መዕድ❤
Fana tv and fm domination
Mensur is the best 👍
Congra Anwar Jamal
መንሱር አብዱልቀኒ እንKuan ደስስስ አለክ