0
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳት ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ነሃሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
#FastMereja

10 comments
ነብስ ይማር
ነብስ ይማር የእውቀት አባት
😭😭😭😭 ነብስ ይማር
RIP
ነብስ ይማር
ነፍስ ይማር
RIP
ታላቅ ሰው ነብስህ በሰላም ትረፍ።
ግልግል
ነብስ ይማር