0 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የሕወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር፣ ከፍተኛ የመንግስትና የፓርቲ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም በርካታ የሀይማኖት አባቶችና ነዋሪዎች በአክሱም ከተማ ተገኝተዋል። .
10 comments
ኧረ አንድ እንኳ ተሳስታቹ የሀገራችን ባንዲራ አርጉ
በዓል በዓል እያላችሁ ህዝቡ ስራ እንዳይሰራ አታድርጉት
የፈለጋችሁትን ባንዲራ አዉለብልቡ ግን ሰላማችሁ ይብዛ
እነዚ ሰዎችማ አልተጣሉም እየቀመሩብን ነው ማርያምን 😂
ደፂ ጥጓን ይዛለች
የአንድነት role model
አክሱም ዓደይይይይይይ……❤❤❤❤❤❤❤…..
የሰው ነፍስ እዴት በፖለቲካ ይሞታል ህዝቡ ግን?
Adeye Tegraye ke motelki eye beyneye kem kedemey!
ጌቾ በርታ ዘረኝነት ይጥፋ።